“ጥር 23 አይቀርም፤ እንጀባራም እንግዶቿን አዲናስ ብላ ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአገው ሕዝብ የጀግንነት እና የአርበኝነት ምልክት የኾነው 84ተኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ ክብረ በዓል በእንጀባራ ከተማ ጥር 23/2016 ዓ.ም በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይከበራል።
የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ...
”የማዳበሪያ አቅርቦት እንዳይዘገይ ሕዝቡ ለሰላም ዘብ መቆም አለበት” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል።
የግብርናው ዘርፍ በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል፣ ለኢንዱስትሪ...
የደሴ ከተማ አሥተዳደር የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ መርሐ ግብር በይፋ አስጀመረ።
ደሴ: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ መርሐ ግብሩን በገራዶ 016 እንዶድ በር ቀበሌ በይፋ አስጀምሯል።
በተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...
“በክልሉ ያለውን የሥራ አጥነት ችግር ለመቅረፍ በየአካባቢው ያለውን ፀጋ የመለየት እና ወደ ጥቅም የማስገባት...
ደሴ: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማውን በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የክልሉ ከተማ እና...
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆኦርጂያ ሜሎኔ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀቀናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ...