“የሕዳሴን ድል መርህ እና አርዓያ ያደረገ ልማት ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀጣይ ይጠበቃል” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ...

የገበያ ማዕከል መገንባት የንግድ ሥርዓቱን ያዘምነዋል።

ጎንደር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ‎በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የተገነባውን የአይራ የግብይት ማዕከልን መርቀው ለአምራች እና ሸማቾች ክፍት አድርገዋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው የተጠናቀቀው የገበያ...

ከተማን የማዘመን ሥራ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።

ወልድያ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎"አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት እና የፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እየተካሄደ ነው። የወልድያ ከተማ...

የማኅበረሰቡን ጤና ለማሻሻል የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ልማት እና ጸረ ወባ ማኅበር “ወባን በእኛ ሃብት፣ በእኛ ዕውቀት እና ገንዘብ አናጠፋለን" በሚል መሪ መልዕክት 27ኛ የምሥረታ ዓመቱን አክብሯል። ማኅበሩ ያከናወናቸው ሥራዎችም በዕለቱ ቀርበዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ...

ለ25 ዓመቱ የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ መሳካት በእልህ እና በቁጭት ልንሠራ ይገባል።

ወልድያ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳደር የመንግሥት እና የፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ግምገማ እየተካሄደ ነው። የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በ2017...