ታይቶ የማይጠገበው የአምሳለ አንበሳው ተራራ ሥር ትዕይንት በእስቴ ደረሰ።

ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ ጥር 25 በቁምነገረኞች ቀየ፤ በተለይም ከዴንሳ ተራራ ግርጌ ለዐይን እንግዳ የኾነ ልዩ የፈረስ ትርኢት ይታያል። እነዚያ የእስቴ ፈረሰኞች ፈረሳቸውን ሸልመው ከጥናፋ፣ ዳት ጊወርጊስ፣ አጭቃን ኪዳነ ምሕረት፣ ቆማ ፋሲለደስ...

“ዓባይ ፪ 60 ሺህ ቶን ኤን ፒ ኤስ የአፈር ማዳበሪያ ጭና ጅቡቲ ገብታለች”

ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በቅርቡ ድርጅቱን ለኪሳራ ዳርገው በነበሩት 42 ሺህ ሜትሪክ ቶን የመጫን አቅም ባላቸው ሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች የቀየራት ዓባይ ፪ 60 ሺህ ቶን ኤን ፒ...

የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ።

ባሕርዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተጋጣሚዎችን የሚለዩ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ይከናወናሉ።ምሽት 2ሰዓት በሚጀምር ጨዋታ ናይጀሪያ ከአንጎላ ይጫወታሉ።የናይጀሪያ ብሔራው ቡድን በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ካሜሮንን በማሸነፍ ነው ለሩብ ፍጻሜ የበቃው። የአንጎላ...

“ሊቃውንቱ የሚፈልቁበት፤ ፈረሰኞቹ የሚገኙበት”

ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተፈጥሮ በሞሸረው፣ በአምበሳ አምሳል በተፈጠረው፣ ከታሪክ ላይ ታሪክ በደራረበው ሥፍራ የከበረ ነገር ሞልቷል። ቅዱሳን አባቶች ይኖሩበታል፣ ባሕታውያን ይመላለሱበታል፣ የበቁ አባቶች ፈጣሪን ያመሠግኑበታል። ሊቃውንቱ ይፈልቁበታል፣ ወንበር ዘርግተው ያስተምሩበታል፣ ደቀመዛሙርቱ ከሊቃውንቱ...

ዓመት ሙሉ አምራች የኾነውን የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ሰላም ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መኾናቸውን የዳንሻ ከተማ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በአምስት ከተማ እና በአራት ወረዳ አሥተዳደሮች የጸጥታ አካላት ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል። በሥልጠናው የፖሊስ፣ የሚሊሻ፣ የሰላም አስከባሪ አመራሮች እና አባላት እየተሳተፉ ይገኛሉ። በዳንሻ ከተማ አሥተዳደር የሥልጠና ማዕከል...