“ለሕዝባችን ሁለንተናዊ የኾነ አስተማማኝ ሰላምን የማረጋገጥ ሥራ በቀጣይ መሥራት ይጠይቀናል”

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ቃል በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ 6 የሥልጠና ማዕከላት ለፀጥታ መዋቅር አባላት የአቅም...

“ለእቴጌ ማስታወሻ፤ ለክብራቸው እጅ መንሻ”

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እትብታቸው ከተቀበረበት ከታቦር ተራራ፣ ዘውድ እስከደፉት እስከ እንጦጦ ተራራ፣ ከተማ ከመሠረቱበት ከአዲስ አበባ፣ የውጫሌን ውል እስከመረመሩበት እስከ ይስማ ንጉሥ፣ ክተት ከተባለበት ከወረኢሉ ጠላትን ድል እስከመቱበት እስከ ዓድዋ...

“በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር እና የድንበር ላይ ሰላም ማጠናከር ያስፈልጋል” አቶ ብናልፍ...

አዲስ አበባ: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና፣ ቀጣናዊ ትስስር ማሳደግ፣ ሰላም እና እድገት ማምጣት በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ እና በሶማሊላንድ በሚል መሪ መልእክት በድሬዳዋ ወይይት እየተካሔደ ነው። ቀጣናዊ ትስስር ማሳደግ እና ሰላም እና...

ለሀገር ባለውለታ ለኾኑት እቴጌ ጣይቱ በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ሐውልት ቆመላቸው።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ጀግናዋ ንግሥት እቴጌ ጣይቱ በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ሐውልት ቆሞላቸዋል። የሐውልት አሠሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ቄስ መልካሙ ላቀው ስመ ጥር የኾኑ ጀግኖችን መዘከር፣ ለተተኪው ትውልድ ታሪክን ለማስተማር ይረዳል...

ከጸጥታ ኀይሉ ጋር በመተባበር የአካባቢያቸውን ሰላም እንደሚያስጠብቁ የመሃል ሳይንት ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ደሴ: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ወሎ ዞን ኮማንድፖስት ከመሃል ሳይንት ወረዳ የሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎቸና ከኅብረተሰቡ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት አካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች እንዳሉት በጸጥታ ችግሩ የሰው ህይወት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል፣ ልዩ ልዩ የልማት...