ከማን አንሸ ወጭ ይቅር!
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓላትን ተዝናንቶ እና ተደስቶ ማክበር ባይከፋም ከአቅም በላይ ለመደገስ እና ለመልበስ ጥሪትን ማሟጠጥ ብሎም አላስፈላጊ ብድር መግባት አሁን ድረስ ያላሻሻልነው ትክክል ያልኾነ ልማድ ነው።
ለአንድ ቀን ወይም ለሰሞንኛ ድግስ...
“ሀገርን የሚያሳድጓት ቀለምን ያወቁ ናቸው” ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደርግ መንግሥት የንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት በያዝነው ወር መስከረም 1966 ዓ.ም አስወግዶ ወደ ሥልጣን ሲመጣ ሀገርን የሚያሳድጓት ምሁራን ናቸው ብሎ በማመን በዙሪያው ምሁራንን ነበር ማሠባሠብ የጀመረው።
በርግጥ...
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መስከረም 10/2018 ዓ.ም...
በጄነራልነት ማዕረግ፦
1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ
2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ
3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን
4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን
በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ
2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ
በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ
2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ
3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ...
በየትኛውም ፈተና ውስጥ ቢኾን የትምህርት ሥራ መቋረጥ የሌለበት ሰብዓዊ ልማት ነው።
ደብረብርሃን: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 የትምህርት ዘመንን ውጤታማ ለማድረግ ከቀበሌ ጀምሮ እስከ መምሪያ ድረስ ካሉ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ...
“የተገነቡት የመሠረተ ልማት ሥራዎች ካለፉት ዓመታት በላቀ ሁኔታ የከተማዋን እንቅስቃሴ ያነቃቁ ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር...
ጎንደር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከክልሉ እና ከፌዴራል መንግሥት እንዲሁም ከኅብረተሰቡ ጋር በጋራ በመኾን ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች እያስመረቀ ነው።
በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ...








