የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦

የቀደመ የሥልጣኔ ቀለም እና አሻራ ዛሬ ድረስ ያደመቃት ሐረር የዚህ ትውልድ አሻራ በኾነው የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የልማት ድል ሰልፍ አድርጋለች።   ሕዳሴ በትውልዶች ሁሉ በታላቅ የቃል ግርማ የሚነገር፣ ይህ ትውልድ በላብ በደም እና በሃሳብ ታግሎ ያሸነፈው...

“የመስቀል ደመራ በዓልን ስናከብር በመስቀሉ የተደረገልንን በማሰብ ሊኾን ይገባል” ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ 

አዲስ አበባ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን ለማክበር የተደረጉ መንፈሳዊ ዝግጅቶችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መግለጫ ሰጥታለች።   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሚከበሩት የአደባባይ በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ በዓል አንዱ እና...

ለሰላም ዘብ በመቆማቸው የልማት ተሳታፊም ተጠቃሚም መኾን እንደቻሉ የኮምቦልቻ ከተማ ሴቶች ገለጹ።

ደሴ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ የተለያዩ የሴቶች አደረጃጀቶች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡   ለአሚኮ አስተያየታቸውን የሰጡት የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ ወይዘሮ...

የምዕራብ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ነው።

ፍኖተ ሰላም፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።   መምሪያው በ2017 በጀት ዓመት ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች 2 ቢሊዮን 332...

በምግብ ራስን የመቻል ፍጥነትን ለማሳለጥ በትኩረት ይሠራል።

ወልድያ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ግብርናን በማዘመን ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሠራ የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል።   መምሪያው የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅን በወልድያ...