ሰላም የየትኛውም ማኅበረሰብ የጋራ ፍላጎት እንደኾነ የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ።

ደባርቅ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር በወቅታዊ ሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር የውይይት መድረክ በደባርቅ ከተማ አካሂዷል። የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ እንደገለጹት ማኅበረሰባዊ የልማት እና የመልካም...

ሴቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ አበረታች ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

ደሴ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከደሴ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦት በሴቶች ላይ አካላዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ጉዳት እንደሚያደርስ ተናግረዋል። በከተማቸው ያለውን የልማት እና...

ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤታማ መኾኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት...

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት "ጉዞ ወደህዋ" በሚል መሪ መልዕክት ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ስር ባሉ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት...

“የመስቀል በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል”

ባሕር ዳር፡ መስከረም 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሙኒኬሽን እና የሕዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኀላፊ ረዳት...

“የሲዳማ ሕዝብ የሕዳሴን መጠናቀቅ ውብ በሆነው የቄጣላ ሥርዓቱ ደምቆ በአደባባይ አክብሯል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉን አስመልክተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በፊቼ ጨምበላላ የዘመን ቆጠራ ዕውቀት...