የቁይ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸም 95 ነጥብ 5 በመቶ ደርሷል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የጤና ፖሊሲን በማሻሻል ጤናማ ማኅበረሰብ ለመፍጠር አልም ከሚሠራቸው ተግባራት መካካል ጥራቱን የጠበቀ የጤና ተቋም መገንባት እና ተደራሽ ማድረግ ዋናው ነው።
የአማራ ክልልም ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት የሚሰጡ የጤና...
“ባሕርዳር የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የውበት ተምሳሌት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የሰላምና የውበት ተምሳሌት በሆነችው፣ ታሪክን ከለመለመ ተፈጥሮ ጋር አዛምዶ በያዘው ጣና ሐይቅና በግርማዊው ዓባይ ወንዝ በታጀበችው ውቧ ባሕር ዳር ከተማ ገብተናል።
በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ...
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ።
ወልድያ፡ መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር ተማሪዎችን አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በማታው እና በክረምት መርሐግብር በአንደኛ እና ሁለተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን 2ሺህ 388 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው።
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝዳንት አበበ ግርማ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 12...
የክልሉን የግብር አሠባሠብ ሥርዓት ለማዘመን ከሚያግዙት ሥራዎች አንዱ የፋይናንስ ሥርዓቱን ማዘመን ነው ።
ባሕርዳር፡ መጋቢት 12/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኤምፔሳ ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የሳፋሪኮም ኢምፔሳ ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጌታቸው መንግሥቴ እና የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው...
የወንጀል ምርመራ ሥራ ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ መሠረት ነው።
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን የ13ኛ ዙር የታክቲካል ወንጀል ምርመራ የፖሊስ አባላትን በደብረ ማርቆስ ከተማ አስመርቋል።
ተመራቂ የፖሊስ አባላት በንድፈ ሀሳብ እና በተግባር ያገኙትን ዕውቀት በመጠቀም ለፍትሕ ሥርዓቱ...








