ከቱርክ እስከ ጎልጎታ መስቀሉን ፍለጋ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም ( አሚኮ) ነገረ መስቀሉን ስናስብ ታሪኩ የሚመዘዘው ኢየሱስ ወደ ዚህ ዓለም መጥቶ አዳምን ከልጅ ልጁ ተወልዶ እንደሚያድነው ከገባለት ቃል እንደኾነ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት...

በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 180 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።

ሰቆጣ: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 180 ተማሪዎች የሀገር አቀፍ ፈተናውን ከ300 በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። ተማሪ ፍቅርተ እሸቱ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቀዳሚዋ...

የመስቀል በዓል እና የፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ- በጃዊ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ሃይማኖታዊ በዓል በባሕላዊ ትውፊት ታጅቦ ከሚከበርባቻው አካባቢዎች ውስጥ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ይገኝበታል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ ታጅቦ በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች ውስጥ የጃዊ ወረዳ ቀዳሚው ነው። በዓሉም ከዋዜማው...

የክልሉን ሰላም አስተማማኝ በማድረግ ማኅበረሰቡ በሙሉ አቅሙ ወደ ልማት ሥራዎች እንዲዞር ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

የመስቀል በዓል ለማኅበረሰቡ አብሮነት እና የእሴት ግንባታ ፋይዳው ከፍ ያለ ነው።

ባሕርዳር፡ መስከረም 16 /2018ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕል እና ጥናት ትምህርት ክፍል መምህር ተመስገን በየነ (ዶ.ር) የመስቀል በዓል ለማኅበረሰቡ አብሮነት፣ እሴት እና አንድነት ትልቅ ፋይዳ አለው። ዶክተር ተመስገን የመስቀል በዓል ኢኮኖሚውን ከመደጎም ባለፈ ለማኅበራዊ...