የታሪክ ማህደሯ ደብረ ታቦር ከተማ
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃት እየሠራ መኾኑን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ አስታውቋል።
ታሪካዊቷ ደብረ ታቦር ከተማ የሰባት ምዕተ ዓመት ገደማ ዕድሜ እንዳላት ይነገራል። ደብረ ታቦር የሚለው...
“ከችግሮች በላይ ኾኖ ለልማት መሥራት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ መክፈቻ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ወራሪው ጣሊያን ጦር ዶጋሊ ላይ መሸነፍ
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ራስ አሉላ አባ ነጋ ለወረራ ድንበር ጥሶ የመጣውን የጣሊያን ጦር ዶጋሊ ላይ ቀድመው ማሸነፍ የቻሉት በዚህ ሳምንት ነበር።
የአሁኗን “ኤርትራን” የዚያን ጊዜዋን ባሕረ ነጋሽ የሚያሥተዳድሩት ራስ አሉላ አባ ነጋ...
“የሸበሌ ሪዞርት የምሥራቅ ኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ትልቅ አቅም ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ዛሬ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራ እና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው ብለዋል።
ከ’ገበታ ለትውልድ’ ዐቢይ ፕሮጀክቶች መካከል ሁለተኛው እና...
ተቋርጦ የቆየው የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጄክት በቀጣይ አንድ ወር ውስጥ ወደ ግንባታ ይመለሳል።
ፍኖተ ሰላም፡ ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከማንኩሳ - ብርሸለቆ - 145 ቀበሌ የተቋረጠው የአስፋልት መንገድ ፕሮጄክት ችግሮቹ ተቀርፈው ወደ ሥራ እንዲመለስ የአካባቢው ነዋሪዎች ጠይቀዋል።
ፕሮጄክቱ በ2013 ዓ.ም ቴክስ ኮንስትራክሽን ከተባለ ጠቅላላ የሥራ ተቋራጭ ጋር ውል...








