ባለፉት ወራት በአማራ ክልል ከ469 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማዳን ተችሏል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪዎችን ወደ ተኪ ምርት የማሸጋገር እና የዘርፉን ምርታማነት የማሳደግ ሥራ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ መኾኑን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...

“ወደ ትምህርት ቤት የሚሄዱ ተማሪዎችን ስመለከት እንባ ይተናነቀኛል”

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት በባሕር ዳር ጎዳናዎች ላይ የደንብ ልብስ( ዩኒፎርም) የለበሱ ተማሪዎች የደብተር መያዣቸውን አንግተው ወደ ትምህርት ቤት ይተምማሉ። በእነርሱ መካከል ደግሞ ዕድሜው ከእነርሱ የማይበልጥ፣ ነገር ግን የትምህርት ቦርሳ...

ችግርን ተቋቁሞ በወርቅ ሜዳሊያ እና በዋንጫ የደመቀው የቀለም ጉዞ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በ8ኛ ዙር የምርቃት መርሐ ግብሩ ካስመረቃቸው 497 ተማሪዎች መካከል የማርኬቲንግ ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ተመራቂዋ ዓባይነሽ ታምር 3 ነጥብ 97 ውጤት በማምጣት በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀች...

“የአባት ክትትልና የልጅ ጥረት ያፈራው ድንቅ ውጤት”

  ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወሎ ዩኒቨርሲቲ የዛሬ የተማሪዎች ምረቃ ዋንጫዎችን እና ሜዳሊያዎችን የግሏ ያደረገችው እየሩስ ብርሃኑ በብዙዎች ዘንድ አድናቆት እየተቸራት ይገኛል። ተማሪ እየሩስ ብርሃኑ በወሎ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት...

ምርጫ፣ ሰላም እና ልማት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው፡፡

  ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን የሚገመግም የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ አካሂደዋል። ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ...