ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ጄነራል...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል...

እናት ባንክ በሴቶች አቀፍ የባንክ አገልግሎት በኢትዮጵያ ቀዳሚ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እናት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ የ2025 የባንኮች የሥርዓተ ፆታ አካታችነት ምዘና መስፈርት መሠረት በሴቶች አቀፍ የባንክ አገልግሎት ከሌሎች 30 ባንኮች ተሽሎ በመገኘት ቀዳሚ ባንክ መኾኑ ተገልጿል። ይህ ዕውቅና የኢትዮጵያ...

ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ፈተናዎችን በፍጥነት ለመቅረፍ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት እና የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ቀጣናዊ ፎረም በመንግሥት አገልግሎት አሥተዳደር ዙሪያ 10ኛ ዙር ኮንፈረንስ ይካሄዳል። ጉባኤው በአዲስ አበባ በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ለሦስት ቀናት...

“ምክክር ከአንድ ወቅት ክንውን ያለፈ ሊኾን ይገባል” ፕሮፌሰር አድማሱ ገበየሁ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ለረጅም ጊዜ ለግጭት እና ለመከፋፈል መሠረታዊ ምክንያት በኾኑ የጋራ ጉዳዮች ላይ ያገባናል የሚሉ አካላት በሠለጠነ መንገድ የሚያደርጉት ውይይት ነው፡፡ ብሔራዊ ምክክር በዋናነት አካታች በኾነ መንገድ...

“እንግዳ ተቀባዩ የጅማ ሕዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበል እናመሰግናለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅማ ከተማ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንግዳ ተቀባዩ የጅማ ሕዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበልና በቆይታችን...