የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ኀይሎች ዘላቂ የኑሮ ዋስትና እንዲኖራቸው ለማድረግ ይሠራል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአሥተዳደር ዘርፍ የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የአማራ ክልል አሥተዳደር ዘርፍ ሥር የሚገኙ ተቋማት ያለፉት ስድስት ወራት ሪፖርታቸውን አቅርበዋል።
ተቋማቱ በግማሽ ዓመቱ ያከናወኗቸውን...
በሥልጠና ያገኙትን አቅም በመጠቀም ሰላምን ለማጽናት እንደሚሠሩ ተመራቂ የሰላም አስከባሪ አባላት ተናገሩ።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት በአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በጥሩ ብርሃን መሠረታዊ የፖሊስ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት ያሠለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ አባላት አስመርቋል።
ተመራቂ የሰላም አስከባሪ አባላትም በቆይታቸው ወታደራዊ አቅምን የሚያሳድጉ የንድፈ...
“የመንገድ መሠረተ ልማት የኢኮኖሚ ዕድገት ጉዟችን ቁልፍ ጉዳይ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚኤሶ - ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት የሥራ ሂደትን በተመለከተ ከሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት...
“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የምናደርገው ርብርብ ሰፊ ትኩረት የሚሰጠው ይኾናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በአዲስ መልክ የተዋቀረው የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ እየሠራን...
ኢትዮ ቴሌኮም ለባለ ዕድለኞች የመኪና ሽልማቱን አስረከበ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በ131 ዓመት የአብሮነት ጉዞ ውስጥ ኢትዮ ቴሌኮም ሜጋ ፕሮሞ 130 በሚል 3ኛው የሽልማት ሥነ ሥርዓት አካሂዷል።
ኩባንያው 130ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመስከረም 12/2017 ዓ.ም...








