የኦፓል ልማት ዘርፉ ከአመራረት እስከ ግብይት ሂደት ውስብስብ ችግሮች አሉበት።

ደሴ: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን፣ የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ባለድርሻ አካላት በምክክር መድረኩ ተሳትፈዋል፡፡ የኦፓል ማዕድን በአማራ ክልል በስፋት የሚገኝ መኾኑን ያነሱት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በወሩ እንደ ሀገር የሠለጠነ የፖለቲካ ባሕል እየጎለበተ እንዲመጣ ከባለድርሻ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና ሰኔ ወራት ያከናወኗቸውን ዋና ዋና ተግባራት በሚመለከት ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ማብራሪያ አውጥቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና ሰኔ...

የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፎ የመልካም ሰብዕና መገንቢያ መሣሪያ ነው።

አዲስ አበባ: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰዎች በራሳቸው ተነሳሽነት ያለቅድመ ሁኔታ የሚሠሩት በጎ ሥራ ነው፡፡ ለአገልግሎታቸውም ምላሽ እና ክፍያ አይጠይቁም። ሰዎች ሙያቸውን፣ ጊዜያቸውን፣ ሃብታቸውን ወይም ገንዘባቸውን ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሊያውሉ ይችላሉ። "በጎነት...

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞችን ብዛት 10 ሚሊዮን ማድረሱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የቴሌኮም ፍቃድ አግኝቶ አገልግሎት መስጠት በጀመረበት አራት ዓመታት ውስጥ 10 ሚሊዮን የ90 ቀናት ንቁ ደንበኞች ማፍራቱን የድርጅቱ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ዊም ቫንሄለፑት ተናግረዋል። ለስኬቱም አስተማማኝ እና ሁሉን...

90 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ10 ዓመታት ብሔራዊ የንፁሕ ማብሰያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 90 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ10 ዓመታት ብሔራዊ ንፁሕ ማብሰያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ኾኗል። የውኃ እና ኢንጂነር ሚኒስትር ድኤታ ኢንጅነር ሱልጣን ዋሊ (ዶ.ር) ፍኖተ ካርታው 3 ነጥብ 38...