ከትምህርት ገበታ የራቁ ተማሪዎችን ለመመለስ ምን እየተሠራ ነው?

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት 42 መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ እና አስተያየት እያቀረቡ ነው። የለውጡ መንግሥት የሰነበቱ...

የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት፣ 42ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በማኅበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተለያዩ አስተያየቶችን እና ጥያቄዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትር...

የጦርነት ጠማቂ ፖለቲከኞች መጋለጥ እንደሚገባቸው እና የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያወግዛቸው ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት 42 መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን በአምስት መለኪያዎች አዲስ ዓለም አቀፍ ዕውቅና አገኘ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የምግብ እና የመድኃኒት ባለሥልጣን የምግብ ደኅንነት እና ጥራት ቁጥጥር ከኢንሲ ናሽናል አክሪዲቴሽን ቦርድ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘቱን ገልጿል። እውቅናው በአምስት መለኪያዎች የተሰጠ መኾኑ ተመላክቷል። ይህ ዕውቅና...

በ25 ከተሞች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ አስገዳጅ ኾነ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ25 ከተሞች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ አስገዳጅ መኾኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ከሰኔ 24/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሀገሪቱ በሚገኙ 25...