ደንቢ ኢኮ ሎጅ ተመረቀ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው እና በ36 ነጥብ 7 ሄክታር የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ሃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል።
ኢኮ ሎጁ የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት ሰባት...
“ዓለም የሚቀናባት፣ ኢትዮጵያ የምትደምቅባት”
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን የማይሽርሽ ንግሥት ነሽና ዓለም ይቀናብሻል፤ የታሪክ አምባ ነሽና ሕዝብ ይደነቅብሻል፤ የሥልጣኔ ማማ ነሽና ያየሽ ይገረምብሻል፤ ትውልድ ይኮራብሻል፤ ሕዝብ ይመካብሻል፤ አብዝቶም ያደንቅሻል።
ኢትዮጵያ ትደምቅብሻለች፤ ኢትዮጵያ ትኮራብሻለች፤ ኢትዮጵያ ታሪኳን ታሳይብሻለች፤...
የበገና ምስጢር
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገና ለእግዚአብሔር ምስጋና የሚቀርብበት መሣሪያ ነው፡፡ በጥምቀት ጊዜ ደግሞ በገና ደርዳሪዎች ታቦታትን አጅበው ሲታዩ ለበዓሉ የተለየ ድባብን ይፈጥራል፡፡
ለመኾኑ በገና እና ጥምቀት ግንኙነታቸው ምንድን ነው?
በባሕር ዳር ከተማ የቅዱስ ያሬድ...
ለጥምቀት ድምቀት የወጣቶች ሚና
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ዘንድ በየ ዓመቱ በድምቀት የሚከበር ሃይማኖታዊ በዓል ነው።
ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀት በመውረድ ሕዝቡን የሚባርኩበት በዓልም ነው።
በጥምቀት ጊዜ ወጣቶች ታቦታትን በዝማሬ...
የባህል ልብሶች ድምቀት ለጥምቀት!
ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበር ሃይማኖታዊ በዓል ብቻ ሳይኾን የሀገሪቱን ባሕላዊ ውበት፣ አንድነት እና ኢኮኖሚያዊ መነቃቃት የሚያሳይ ታላቅ መድረክ ነው፡፡
ጥምቀት ሲቃረብ የኢትዮጵያ አደባባዮች...








