ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት ፖሊሲ ነድፋ ተግባራዊ ማድረጓ የሚደነቅ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 5/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ የሚካሄደው ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ በሚቀርቡ አጀንዳዎች እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ...
ችግኝ በመትከል የአየር ንብረትን እና ሥነ ምኅዳርን መቆጣጠር ይገባል።
ገንዳውኃ፡ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ አፍጥጥ ቀበሌ ተጀምሯል።
በመርሐ ግብሩ የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ፣ የዞኑ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የወረዳ...
“ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከአካባቢ ልማት ባሻገር በርካቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረግ...
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው የአፍሪካ ሥራ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ፎረሙን የከፈቱት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢንዱስትሪዎች እና የንግድ ተቋማት በተስፋፉ ቁጥር የሚፈጠረው የሥራ ዕድልም እንደሚጨምር ተናግረዋል።...
” የነገዋ አፍሪካ የምትገነባው በጋራ ጥረታችን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕርዳር: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሦስተኛውን የአፍሪካ ሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባኤን ዛሬ አስጀምረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የነገዋ አፍሪካ የምትገነባው በጋራ ጥረታችን ነው።ሦስተኛውን...
ሰኔ 30፤ ድሮ እና ዘንድሮ
ባሕርዳር፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰኔ ወር ለአርሶ እደሮች፣ ለመንግሥት መስሪያ ቤት ሠራተኞች እና ለተማሪዎች እንደ ብርቅየዋ የመስቀል ወፍ ተናፋቂ ናት ቢባል ማጋነን አይኾንም።
የሰኔ ወር በተለይ ጎበዝ እና ደካማ ተማሪዎችን አንቀርቅባ የምትለይ ወንፊት በመኾኗ...