ክረምት እና መብራት።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን አሁን ከከተሞች መስፋፋት እና ከዘመናዊነት ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ ኀይል ከየዕለት ኑሯችን ጋር ያለው ቁርኝት ከፍተኛ ኾኗል፡፡ ከትንንሽ አምራቾች እስከ ኢንዱስትሪዎች፣ ከቤት ውስጥ የማብሰል ተግባራት እስከ ባለኮኮብ ሆቴሎች...

የዜጎች ጤና እና ማኅበራዊ ደኅንነት እንዲጠበቅ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ውይይት እያካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ የሕዝብ ተወካዮች...

መከላከያ ሠራዊት ከግዳጅ ባሻገር በችግኝ ተከላ የካበተ ልምድ እንዳለው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት በመላ ሀገሪቱ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል ሥራ መጀመሩ ይታወሳል። ተቋማትም በዚህ መርሐ ግብር መሳተፋቸውን ...

ስለ ከውል ውጭ የጉዳት ካሳ ምን ያውቃሉ?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች በአንድም ኾነ በሌላ ምክንያት ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ የጉዳቶቹ ምንጮች የወንጀል ድርጊቶች፣ በውል አለመፈጸም ወይም ከውል ውጪ በሚደርስ ኀላፊነት ሊኾኑ ይችላሉ። በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ የሕግ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ እቅድን ለሁለተኛ ተከታታይ ቀናት እየገመገመ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ እቅድን ለሁለተኛ ተከታታይ ቀናት እየገመገመ ነው። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው የየዘርፉን...