ሀገራዊውን የምክክር ጉባኤ ለማካሄድ አስቻይ ኹኔታዎች እንዲፈጠሩ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሠሩ ወቅታዊ ሥራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ተሳትፎ ለማጠናከር ከምክክሩ አቋርጠው ከወጡ ሦሥት...
ከ5ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ የትምህርት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ዝግጁ ኾኑ።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ተገንብተው የተጠናቀቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶችን ዛሬ መርቀዋል።
በከተማ አሥተዳደሩ የመማሪያ ክፍል ጥበት እና የግንባታ ጥራት ችግር መኖር በመማር ማስተማር ተግባሩ ላይ...
ልጆች ክረምቱን እንዴት ያሳልፉ?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር አራት ወቅቶች አሉ። መኸር፣ በጋ፣ ጸደይ ወይም ደግሞ በልግ እና ክረምት።
ከሰኔ ወር አጋማሽ ጀምሮ ያለው ወቅት ደግሞ የክረምት ወቅት ነው። በዚህ ጊዜ የተማሪዎች የ10...
የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የተጀመረው ጉዞ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ አደም ፋራህ ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ላለፉት ሦስት ቀናት የተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ...
ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ አጸደቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባው፤...