አፍሪካ ውስጥ በትምህርት ዘርፉ ብዙ መሠራት እንዳለበት ዩኔስኮ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአፍሪካ የትምህርት ተደራሽነት እና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) ገለጸ። የመንግሥታቱ ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በአፍሪካ በተለይም ከሰሀራ በታች...

“ክልሉን ወደ ሰላማዊ ሁኔታ ለማሸጋገር የተሠራው ሥራ አንፃራዊ ሰላም አስገኝቷል” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያይቷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርዱ በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...

የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎችን ማልማቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ የቱሪስት መስህቦችን ማልማቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል። የቱሪስት መስሕቦችን እና...

በአማራ ክልል በአፍሪካ ቀዳሚ የኾነ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራ እየተገነባ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ14ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ተገኝተው ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ለቱሪስት ምቹ እንደኾነ ገልጸዋል። የአካባቢውን ባሕል...

“የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ማዕከሉ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስከበር ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል፡፡ በምክር ቤቱ ጉባኤ ላይ አባላቱ ላነሷቸው ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ማኅበራዊ እና ሌሎች ጉዳዮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ምላሽ እየሰጡ...