በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ሁመራ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማችነትን ለዘላቂ ሰላምና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ ከተማ ሰላምን በማጽናት ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
በውይይቱ በአማራ ብሔራዊ ክልል...
በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነዉ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ እየተካሄደ የሚገኘዉ በዞኑ ያጋጠመዉን የሰላም እጦት ዘለቂ በኾነ መንገድ መፍትሔ ለማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ለመምከር ነው ተብሏል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ ዞኑ ያጋጠመውን...
በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ገንዳ ውኃ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልእክት በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የአማራ ክልል...
“ፈተናዎችን ለመሻገር ለዘመናት የቆየውን የፖለቲካ አካሄድ በመቀየር የአብሮነት ባሕልን ማጠናከር ይገባል” ምክትል ርእሠ መሥተዳድር...
አዲስ አበባ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሃብት በመፍጥር ጉዞዎች ላይ ስላጋጠሙ ተግዳሮቶች እና የቀጣይ አቅጣዎች ዙሪያ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች...
ሀገራዊ የድል ጉዞዎችን ለማጠናከር እና ተግዳሮቶችን በውይይት እና በትብብር ለመፍታት ያለመ ውይይት በኮረም ከተማ...
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ በኮረም ከተማ አስተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ...