“የጣሊያንን ገዢነት ከተቀበለ እንኳን ሰው ምድሯ የተረገመች ትሁን”
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቡነ ጴጥሮስ የተወለዱት በ1875 ዓ.ም በዚህ ሳምንት ነበር።
የልጃቸውን የእውቀት ጮራ ለማየት ጉጉት ያደረባቸው ወላጆቻቸው የልጃቸው ዕድሜ ገና ለትምህርት ሳይደርስ ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም በመውሰድ ለጋ አዕምሯቸውን በእውቀት...
በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያየ የምርት ዓይነቶች የተሰማሩ አራት አምራች ኢንዱስትሪዎች ዛሬ ይመረቃሉ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በተለያየ የምርት ዓይነቶች የተሰማሩ አራት አምራች ኢንዱስትሪዎች ይመረቃሉ። በምረቃ መርሐ ገብሩ ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ...
“ሀገራዊ የምክክር ሂደት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ በጥንቃቄ መመራት አለበት” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልሆች ችግሮቻቸውን በምክክር ይፈታሉ። በምክክር ደም ያደርቃሉ። በምክክር የዜጎቻቸውን ሞት ያስቀራሉ። ያልታረቁ ሀሳቦችን እያስታረቁ፣ ጦር መማዘዝን በመተቃቀፍ እየቀየሩ የሀገራቸውን አንድነት ያጠናክራሉ። ሀገራቸውንም በሥልጣኔ እና በልማት ከፍ ያደርጋሉ።
ችግሮቻቸውን በጦርነት...
“ዓድዋ ለሀገር ቅድሚያ መስጠትን የተማርንበት የድል በዓላችን ነው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር )
ደሴ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ባሕል እና ቱሪዝም ጋር በመተባበር 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል
በወሎ ዩኒቨርሲቲ አክብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው አርበኞች፣ የዩኒቨርሲቲዉ የታሪክ ምሁራን እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ...
የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ለማቋቋም እየሠራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች ጋር በመተባበር ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው የሚገኙ ዜጎችን በአጠረ ጊዜ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ለማቋቋም እየሠራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም ገልጸዋል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ...