“ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው፣ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው”...

ባሕርዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው ወንድማማች ሕዝቦች ከመኾናቸው ባሻገር በኢኮኖሚያዊ እና በመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ዝርጋታ የጠበቀ ግንኙነት እንዳላቸው...

የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዳን ወርን በማስመልከት “ኢትዮጵያ ታፍጥር” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ እና በተመረጡ የክልል ከተሞች የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡ የማዕድ ማጋራቱ የሚከናወነው በረመዳን ቀናት ሲኾን በጎዳና...

ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ተቋማት እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፍልሰትን እና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ተቋማት እንዲደግፉ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። ሚኒስቴሩ ባለፉት ስድስት ወራት ፍልሰትን እና ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል በግንዛቤ...

ከ110 ሺህ በላይ የኅብረት ሥራ ማኅበራት የአሠራር ለውጥ እንዲያመጡ እየተሠራ መኾኑን የኅብረት ሥራ ማኅበራት...

አዲስ አበባ: የካቲት 25/2016 ዓ.ም(አሚኮ)የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለኢትዮጵያ ብልጽግና በሚል መሪ መልእክት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኮሚሽን ከብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በኮሚሽኑ ሪፎርም ዙሪያ ውይይት እያካሔደ ነው። በውይይቱ መክፈቻ ላይ የተገኙት የፌዴራል የኅብረት ሥራ ማኅበራት...

ተአማኒ እና ተጨባጭ መረጃን ለማቅረብ ወሳኝ ኩነትን በተገቢው መንገድ መፈጸም አስፈላጊ እንደኾነ የወሳኝ ኩነቶች...

ደሴ: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተአማኒ እና ተጨባጭ መረጃን ለማቅረብ ወሳኝ ኩነትን በተገቢው መንገድ መፈጸም አስፈላጊ እንደኾነ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል። በአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለመዝጋቢ አካላት እና ለሚመለከታቸው የጤና ባለሙያዎች ስለአንድ...