ዓለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶች በደንበኞቻቸው የጉዞ ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያን ማካተት እንዲችሉ ስምምነት ተደረሰ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በጀርመን በርሊን እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሃብቶቿን እያስተዋወቀች ነው፡፡ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ...
“ረመዳን እና ዐብይ ጾምን በመረዳዳት እና ለሀገር ሰላም በመጸለይ ልናሳልፍ ይገባል” የሃይማኖት አባቶች
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የመቻቻል፣ የፍቅር እና የአብሮነት ተምሳሌት ኾና ለዘመናት የቆየች ሀገር ናት፡፡ ይህ የመቻቻል እና የአብሮነት ባሕል በተለይ በተለያዩ ሃይማኖቶች ግንኙነት ላይ ጎልቶ የሚታይ በመኾኑ ሀገራችን በብዙ ሀገሮች ዘንድ...
“ባለፉት ስድስት ወራት በሀገሪቱ 1 ሺህ 536 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች የማምረት ሥራ ጀምረዋል” አቶ መላኩ...
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 በጀት ዓመት ስድስት ወራት በሀገሪቱ 1 ሺህ 536 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች የማምረት ሥራ መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 የሁለተኛው...
በግማሽ ዓመቱ 302 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰብስቧል።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 302 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ ገለጹ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የሥራ...
በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ሥደተኞች ብሔራዊ መታወቂያ መሥጠት ተጀመረ።
ባሕርዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ሥደተኞች ብሔራዊ መታወቂያ መሥጠት መጀመሩን የሥደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት አስታውቋል፡፡
ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የውጭ ሀገር ዜጎችን በጥገኝነት የምታኖረው ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ለሥደተኞቹ ብሔራዊ መታወቂያ መስጠት...