“የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል በጤና ኢኖቬሽን የተገኙ ውጤቶችን ማዝለቅ እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል”...

አዲስ አበባ: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የጤና አገልግሎት ጥራትን፣ ደኅንነትን እና ፍትሐዊነትን ለማሻሻል የጤና ሥርዓት ኢኖቬሽንን ማጎልበት" በሚል መሪ መልእክት በጤና ሚነስቴር የተዘጋጀው 8ኛው ሀገር አቀፍ የጤና ክብካቤ ጥራት ጉባኤ ተጠናቅቋል። በጉባኤው በአነስተኛ ፍይናንስ፤ ጥራት...

“ያለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ትልቅ እመርታ የታየበት ነው” አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕርዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነትና የዲፕሎማሲያዊ መስክ ትልቅ እመርታ የታየባቸው መኾናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። በተለይም ከልማትና ከእድገት መሻቶቻችን ጋር ተያይዞ አዳዲስ...

“መዲናችን ከከተማ መስፋፋት ጋር የሚመጣ ፍላጎትን የሚያጎሉ ወሳኝ የሆኑ የእድገት እና የለውጥ ሂደት ውስጥ...

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ከአዲስ አበባ...

“አዲስ የፍትሕ መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቷል” የፍትሕ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተለያዩ የመንግሥት አሥተዳደሮች ሲሠራባቸው የቆዩ የፍትሕ ዘርፍ ማሻሻያዎች ጥንካሬ እና ድክመትን በመለየት አዲስ የፍትሕ መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ገለጹ። የፍትሕ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ...

“የኤሌክትሪክ ኃይልን በሽያጭ መልክ በማቅረብ የዲፕሎማሲ አንዱ አካል ለማድረግ እየተሠራ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በኢነርጂ እና የአቪየሽን ዲፕሎማሲ ቀጣናዊ ትስስር ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሠራች መኾኑ ተገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) በወቅታዊ እና ዓለም አቀፍ...