“ጣና ፎረም ለእኛ ከሁነትም በላይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ለመሻት እንደተመሠረተ የሚነገርለት ጣና ፎረም ለ11ኛ ጊዜ የሚካሄደው ውይይት በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። "አፍሪካ በተለዋዋጭው የዓለም ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በተጀመረው ፎረም ላይ የእንኳን ደህና...

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ እየተወያየ ነው።

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ዙሪያ መወያየት ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት በተለያዩ ሀገራዊ...

ባሕር ዳር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ የጣና ፎረም ተሳታፊ እንግዶቿን መቀበሏን ቀጥላለች።

ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ፍረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የመድረኩ ተሳታፊዎችም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ተጉዘው ከትላንት ጀምሮ ወደ ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ ጠዋትም...

የሳይበር ጥቃት የዓለም ስጋት ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ባወጣው የ2025 ዓለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ትንበያ መሠረት በዓለም ዙሪያ የሳይበር ወንጀል በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው። ሰው ሠራሽ አስተውሎት ደግሞ ለዚህ ሥጋት መጨመር እንደ ምክንያት...

የዶሮ ሃብት ልማት የወጣቶችን ሕይወት እየቀየረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንቁላል ከልጅ እስከ አዋቂ የሚመገበው እና ከፍተኛ ፕሮቲን ያለው ምግብ ነው። ለሰው ልጅ ጠቃሚ የኾኑ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ይህ ጠቃሚ ምግብ በገበያ ላይም ተፈላጊነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህንን...