የተገኘውን ሰላም በማጠናከር እና የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ በዓሉን ማክበር ይገባል።
ከሚሴ፡ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በከሚሴ ከተማ ተከብሯል።
ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የዒድ አል ፈጥር በዓልን ሲያከብር አብሮነትን በሚያጠናክር መልኩ በመረዳዳት እና የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ መኾን እንዳለበት አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የሃይማኖቱ...
ለሀገር አንድነት በአብሮነት መሥራት ይገባል።
ደብረማርቆስ፡ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በደብረ ማርቆሰ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ አየለ አናውጤ (ዶ.ር)...
የመረዳዳት እና የመተሳሰብ እሴቶችን በማጠናከር በዓሉን በጋራ ማክበር ይገባል፡፡
ሁመራ፡ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ ተከብሯል።
አሚኮ ካነጋገራቸው የበዓሉ ታዳሚዎች የረመዳን ወር ልዩ መኾኑን ገልጸዋል። ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር ሃይማኖቱ...
ለሰላም አንድ ኾኖ መሥራት ይገባል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተከብሯል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እስልምና ምክር ቤት ሠብሣቢ ሼህ መሐመድ ሰኢድ ዒድ ማለት ደስታ ማለት ነው ብለዋል። በዓሉን በደስታ...
“የጀነት ሴት” የተባሉት ኡም አይመን በዒድ በዓል ሲታወሱ።
ባሕርዳር፡ መጋቢት 11/2018ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል ፈጥር በዓል የጾም መጠናቀቂያ እና የምሥጋና በዓል ነው። በዚህ ልዩ ወቅት አንዲት እናትን ልናስታውስ ወደድን። ኡም አይመን ይባላሉ። የኡም አይመን የመጀመሪያ ሙሉ ስማቸውም በረካ ቢንት ሳዕላባ አል ሀበሺ...








