የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት፦

6

✈️ የመሬት ጠረጋ ዝግጅት በቅርቡ ይጠናቀቃል።
‎
‎✈️ የፕሮጀክቱ ቀጣይ ምዕራፍ የሆነውን የአውሮፕላን መንደርደሪያ ለመገንባት በአሁኑ ወቅት በጨረታ ሂደት ላይ ይገኛል፤
‎
‎✈️ በቦታው ከ4 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች እና ማሽኖች በሰው ሠራሽ አስተውሎት ታግዘው እየሠሩ ነው።
‎
‎✈️ ፕሮጀክቱን መጀመር አትችሉም ብንባልም፣ ሥራው መጀመሩ ማሳካት እንደሚቻል የታየበት ነው።
‎(📍#ምክር_ቤት #የጠቅላይ_ሚኒስትሩ_ምላሾች)
‎
‎#የመደመር_መንግሥት!
‎
‎#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! 🇪🇹
‎
‎#ባሕር_ዳር #ኅዳር_18_2019_ዓ_ም
‎
‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
‎

Previous articleከቤት ኪራይ ወደ ራስ ጎጆ _ የ1ነጥብ 5 ሚሊዮን ቤቶች ብስራት
Next article