
ሰላምና ይቅርታን በሚመለከት፦
“በንግግር በሰላማዊ መንገድ ችግሮችን መፍታት የስልጣኔ ምልክት ነው። ታጋሽነት፣ ቻይነትና ይቅር ባይነትን መላበስ ለሀገር ግንባታ በእጅጉን ያግዛል። ሰላምን የምናስቀድመው የአንድ ቀን እረፍት ለእናቶች ያለውን ጥቅም ስለምናውቅ ነው። ስለ ሀገር የሚከፈል ዋጋ መረር ያለ እውነትን መቀበል ይፈልጋል፤ ከዛ ውስጥ አንዱ ይቅርታ ነው። ይቅርታን የምናስቀድመውም ንግግርና ሰላም ለኢትዮጵያም ለቀጣናውም እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ ነው።“
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
