‎”የክልሉን ሰላም እና ጸጥታ አስተማማኝ ለማድረግ ተሠርቷል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

22

‎የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ እየገመገመ ይገኛል።

በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የዞን፣ የወረዳ፣ የከተማ አሥተዳድር የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

‎‎የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የክልሉን ሰላም እና ጸጥታ አስተማማኝ ለማድረግ ተሠርቷል ብለዋል።

✍️ ዘጋቢ:- ያየህ ፈንቴ

‎‎#የመደመር_መንግሥት!

‎‎#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! 🇪🇹

‎‎#ባሕር_ዳር #ኅዳር_16_2019_ዓ_ም

‎‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

 

 

Previous article‎የባሕር በር ከሉዓላዊነት እስከ የሀገር ደኅንነት ዋስትና!
Next articleከተበታተነ አቅም ወደ አንድ የማይበገር ኃይል