አዲሱ ኮሪደር ልማት ምን ተገንብቶለታል?

16

ትላንት የተመረቀው የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ስፋት እና መሠረተ ልማቶቹ፦🇪🇹 57 ሄክታር ስፋት

‎🛣️17 ኪ.ሜ. የመንገድ

‎🛤️ 34 ኪ.ሜ. የእግረኛ መንገድ

‎🚲 8 ኪ.ሜ. የሳይክል መንገድ

‎🌉3 የተሽከርካሪ እና የእግረኛ መሻገሪያ ድልድዮች

‎🅿️ የ5 ሺህ 880 መኪናዎች ማቆሚያ

‎⛽⚡150 የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀሮች

‎🚏13 የታክሲ እና አውቶቡስ ተርሚናሎች

#የመደመር_መንግሥት!

‎‎#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹

‎‎#AMECO #Red_Sea_Access #Abbay_River #Ethiopia_Sovereignty

‎‎#ባሕርዳር #ኅዳር_10_2019_ዓ_ም

‎‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

‎

 

 

Previous articleከፍ ብላ ትብረር ከፍታ ልምዷ ነው፤ ክንደ ብሩቱ ኀይሏ ሁሌም ከጎኗ ነው፤ ጠላትን ያርዳል በአስፈሪ መሎዮው።
Next articleከተረጂነት ወደ አምራችነት የተሸጋገሩት የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች።