
በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ እና ቆቦ ከተማ አሥተዳደር የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በሰልፉም፦
✍️ የባሕር በር ባለቤትነታችን በልጆቿ መስዋዕትነት እውን ይኾናል!
✍️ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን!
✍️ የኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት አርማ የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን እንደግፋለን!
የሚሉ እና ሌሎች መልዕክቶች እየተላለፉ ነው።
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#አሚኮ #መከላከያሠራዊት #Ethiopia
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_07_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
