
ጀግናውን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ መከላከያ ሠራዊቱ የጀግንነት እና የሀገር ክብር መሠረት ነው ብለዋል። ባንዳ ለሆዱ፤ መከላከያ ሠራዊታችን ለሕዝባችን ክብር እና አንድነት፤ መከላከያ ሠራዊታችን የኅብረ ብሔራዊነታችን ማሳያ አርማችን ነው፤ የሚሉ መልእክቶችን በማንገብ ነው ከመከላከያ ሠራዊት ጎን መቆማቸውን በሰላማዊ ሰልፍ እየደገፉ የሚገኙት።
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#አሚኮ #የሀገርመከላከያሰራዊት #Ethiopia
#ባሕር_ዳር #መስከረም_06_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
