
ባሕር ዳር:መጋቢት 09/2018 ዓ.ም(አሚኮ) ሊንክዲን (LinkedIn) በዘመናችን ካሉ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች አንዱ ነው። በአብዛኛው ሙያዊ ትስስርን (Professional Networking) ለማጠናከር የሚያስችል ነው፡፡ ግለሰቦች ያላቸውን የትምህርት ደረጃ߹ የሥራ ልምድ እና ችሎታ (skill) ተደራሽ በማድረግ፤ የሥራ߹ የትምህርት፣ ለሥልጠናና የተለያዩ ሙያዊ ግንኙነቶችን ለመፍጠር ያስችላል።

አንደሌሎች የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ሁሉ የሊንክዲን ገጽ ተጠቃሚዎችም የተለዬ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ያስተናግዳሉ። ከነዚህም ውስጥ በአብዛኛው የማስገር (phishing attack)፣ አካውንት የመጥለፍ߹ አጥፊ ተልእኮ ያላቸውን አገናኞች (link) በመላክ የሳይበር ጥቃት ማድረስ ወ.ዘ.ተ ይሰነዘርባቸዋል፡፡
እነዚህን ጥቃቶች ለመከላከል የሚያስችሉ መንገዶች ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡
እርስዎም የሊንክዲን አካውንትዎ ደህንነት ለማስጠበቅ እንዲሁም ለጥቃት ቢጋለጥ እና ከእጅዎ ቢወጣ መልሶ ለማግኘት የሚከተሉትን መፍትሄዎች ይጠቀሙ፡፡

