ኬንያ ውስጥ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ግለሰብ መገኘቱን ሲጂቲኤን ዘገበ።
የመጀመሪያው የቫይረሱ ተጠቂ ሆኖ የተመዘገበው ኬንያዊ አሜሪካ ቆይቶ በለንደን በኩል ከሳምንት በፊት ወደ ናይሮቢ የገባ ነው።