ዜናአማራ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። April 8, 2024 25 ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ ባለፋት ዓመታት የተከናወኑ ልማቶችን እና ሕግን በማስከበር የሀገርን ሰላም ለመጠበቅ የሚደረገውን ትግል የሚደግፍ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የጤና ሚኒስቴር ከዋና የኤሌክትሪክ መስመር ለራቁ የጤና ተቋማት የፀሐይ ኀይል…