የኢትዮጵያ አየር ኀይል 91ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ 2ኛው የቢሾፍቱ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል።
በውድድሩ ከ10ሺህ በላይ ተሳታፊዎች እና ከ800 በላይ አትሌቶች ተካፋይ ይኾናሉ።
የውድድሩ አሸናፊ አትሌቶች የ500 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቸዋል።
በባዘዘው መኮንን
#አሚኮ #ስፖርት
#አዲስ_አበባ #ኅዳር_20_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



