የኢትዮጵያ አየር ኀይልን 91ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ 2ኛው የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል።

0
18

የኢትዮጵያ አየር ኀይል 91ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ 2ኛው የቢሾፍቱ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል።
‎
‎በውድድሩ ከ10ሺህ በላይ ተሳታፊዎች እና ከ800 በላይ አትሌቶች ተካፋይ ይኾናሉ።

‎የውድድሩ አሸናፊ አትሌቶች የ500 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቸዋል።

በባዘዘው መኮንን

#አሚኮ #ስፖርት

#አዲስ_አበባ #ኅዳር_20_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here