ላሚን ያማል ምን ገጠመው?

0
62

የባርሴሎናው የመስመር አጥቂ ላሚን ያማል በቀኝ ቁርጭምጭሚቱ ላይ ባጋጠመው መጠነኛ ሕመም ምክንያት ቡድኑ በቀጣይ እሮብ በቻምፒዎንስ ሊግ ጨዋታ ከሳባህ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ እንደሚያመልጠው ክለቡ አረጋግጧል።

ባርሴሎና ባወጣው መግለጫ መሠረት ውሳኔው የተላለፈው ለጥንቃቄ ሲባል ሲኾን፣ ተጫዋቹ ከዴፖርቲቮ ጋር ለሚደረገው ቀጣይ ጨዋታ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ይጠበቃል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_14_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here