የባርሴሎናው የመስመር አጥቂ ላሚን ያማል በቀኝ ቁርጭምጭሚቱ ላይ ባጋጠመው መጠነኛ ሕመም ምክንያት ቡድኑ በቀጣይ እሮብ በቻምፒዎንስ ሊግ ጨዋታ ከሳባህ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ እንደሚያመልጠው ክለቡ አረጋግጧል።
ባርሴሎና ባወጣው መግለጫ መሠረት ውሳኔው የተላለፈው ለጥንቃቄ ሲባል ሲኾን፣ ተጫዋቹ ከዴፖርቲቮ ጋር ለሚደረገው ቀጣይ ጨዋታ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ይጠበቃል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



