“በአፍሪካ የሚገኙ የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ምንም ዓይነት ክፍያ ሳይፈጽሙ የክለቡን ጨዋታ እንዲመለከቱ እንፈልጋለን” ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ

0
54

የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ከቀጣዩ የውድድር ዘመን ጀምሮ በሕንድ የሚገኙ የክለቡ ደጋፊዎች የክለቡ ጨዋታዎችን በነጻ መመልከት እንደሚችሉ አስታውቀዋል።

ፕሬዝዳንቱ ከጥቂት ወራት በፊት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሕጻናት የሪያል ማድሪድ ጨዋታዎችን ያለክፍያ እንዲመለከቱ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸው ነበር።

አክለውም በአፍሪካ የሚገኙ የእግር ኳስ ደጋፊዎች ምንም ዓይነት ክፍያ ሳይፈጽሙ እግር ኳስን እንዲመለከቱ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

⚽📺🌍

#RealMadrid #FlorentinoPerez #Football

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_14_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here