ሀገር ውስጥ ስፖርትአትሌቲክስኢትዮጵያዜና በሴቶች አትሌት የኔዋ ንብረት የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ውድድር አሸናፊ ኾነች። By Walelign Kindie - November 22, 2026 0 30 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በባንክ ኦፍ አሜሪካ የቀረበው የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10ኪሎ ሜትር ውድድር ዛሬ ሲካሄድ በሴቶች አትሌት የኔዋ ንብረት ከኢትዮ ኤሊክትሪክ አሸናፊ ኾናለች። በውድድሩ አትሌት አልማዝ ዮሀንስ 2ኛ ኾና ሰትጨርስ አትሌት አለምነሽ ጥላየ 3ኛ ኾና አጠናቅቃለች። #በባዘዘው_መኮንን #አሚኮ #ስፖርት🇪🇹 #ባሕር_ዳር #ኅዳር_13_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!