‎አትሌት ይስማው ድሉ የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ውድድር አሸናፊ ኾነ።

0
33

በባንክ ኦፍ አሜሪካ የቀረበው የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10ኪሎ ሜትር ውድድር ዛሬ ሲካሄድ ይስማው ድሉ አሸናፊ ኾኗል።

‎ይስማው ድሉ የ2018 የታላቁ ሩጫ ውድድር አሸናፊ እንደነበር ይታወሳል።

በውድድሩ አትሌት ታደለ ሞሴ 2ኛ ኾኖ ሲጨርስ አትሌት ሮባ መርጋ 3ኛ ኾኖ አጠናቅቋል።

#በባዘዘው_መኮንን

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_13_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here