ሀገር ውስጥ ስፖርትአትሌቲክስኢትዮጵያዜና በባንክ ኦፍ አሜሪካ በቀረበው የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10ኪሎ ሜትር ውድድር 60 ሺህ ተሳታፊዎች ይካፈላሉ። By Walelign Kindie - November 22, 2026 0 28 FacebookTwitterPinterestWhatsApp የውልቸር ውድድር ተጠናቅቋል። በኤሊት አትሌቶች ውድድር በወንዶች ይስማው ድሉ በሴቶች የኔዋ ንብረት የመሳሰሉ ታዋቂ አትሌቶች ይካፈላሉ ። #በባዘዘው_መኮንን #አሚኮ #ስፖርት🇪🇹 #ባሕር_ዳር #ኅዳር_13_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!