የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት፦ ኢትዮጵያ 0 – 1 ሞዛምቢክ

0
68

በ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በባሕር ዳር ስታዲየም ኢትዮጵያ ከሞዛምቢክ እያደረጉት ያለው የምድብ 10 አራተኛ ዙር ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ፣ በሞዛምቢክ 1 ለ 0 መሪነት ተጠናቅቋል።

የሞዛምቢክን ግብ 38ኛው ደቂቃ ላይ ስታንለይ ራቲፎ ከመረብ አሳርፏል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#AFCON_Qualifiers ​#EthiopiaVsMozambique #BDR-Stadium #AMECO

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_08_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here