ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርስ የኢፌዴሪ ወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር ኀላፊ አክሉሉ ታደሰ (ዶ.ር)፣ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት አሸብር ወልደጊዮርጊስ(ዶ.ር)፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ስለሺ ስህን እና ሌሎች ኀላፊዎች አቀባበል አደርገውለታል።
በዳካር ወጣቶች ኦሎምፒክ ተሳታፊ የነበረችው ኢትዮጵያ በተለይ በአትሌቲክስ 5ወርቅ እና 3ብር በማግኘት ከዓለም 1ኛ ኾና ማጠናቀቋ ይታወሳል።
#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ኅዳር_05_2019_ዓ_ም
በባዘዘው መኮንን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



