ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን ሾመ

0
81

ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖን በሀላፊነት መሾሙን በይፋ አስታውቋል።

ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ከአምስት ቀናት በኋላ ቡድኑን ተረክበው ስራቸውን ይጀምራሉ ብሏል ክለቡ አሰልጣኙን መቅጠሩን ይፋ ሲያደርግ።

የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ጨዋታዎችን ካደረጉ በኋላ እንደሚለቃቸው ታውቋል።

በዳናይት ሲሳይ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here