ልቅና አምባው ድል አስመዝግባለች ።

0
22
የኢታሊካ ዓለም አቀፍ ሀገር አቋራጭ ውድድር ላይ የተሳተፈችው ልቅና አምባው ድል በማድረግ የወርቅ ሜዳልያ አሸንፋለች።
ለ44ተኛ ጊዜ በተከናወነው የኢታሊካ ዓለም አቀፍ ሀገር አቋራጭ ውድድር ልቅና በአሸናፊነት ስትጨርስ የወሰደባት ሰአት
30 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ ነው።
ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት የኔነሽ ሽመክት በአራተኛነት ውድድሯን አጠናቃለች::
ሐናማርያም መስፍን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here