ቡካዮ ሳካ በአርሴናል የቻምፒዮንስ ሊግ የግብ ታሪክ 4ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ።

0
55
ቡካዮ ሳካ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ በአርሴናል መለያ ከፍተኛ ግብ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ 14 ግቦችን በማስቆጠር 4ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
የ23 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ የቀድሞውን የቡድኑን አማካኝ ሴስክ ፋብሪጋስን በመብለጥ ወደ 4ኛ ደረጃ ከፍ ያለ ሲኾን፣ የቴዎ ዎልኮትን እና የሮቢን ቫን ፔርሲን የግብ መጠን ለመድረስ ጥቂት ግቦች ብቻ ይቀሩታል።
በአርሴናል ታሪክ በቻምፒዮንስ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎችን ስንመለከት፡-
🥇 ቲየሪ ኦንሪ 35 ግቦች
🥈 ሮቢን ቫን ፔርሲ 18 ግቦች
🥉 ቴዎ ዎልኮት 15 ግቦች
4️⃣ ቡካዮ ሳካ 14 ግቦች
5️⃣ ሴስክ ፋብሪጋስ 13 ግቦች ኾነው ተመዝግበዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here