ቡካዮ ሳካ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ በአርሴናል መለያ ከፍተኛ ግብ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ 14 ግቦችን በማስቆጠር 4ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
የ23 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ የቀድሞውን የቡድኑን አማካኝ ሴስክ ፋብሪጋስን በመብለጥ ወደ 4ኛ ደረጃ ከፍ ያለ ሲኾን፣ የቴዎ ዎልኮትን እና የሮቢን ቫን ፔርሲን የግብ መጠን ለመድረስ ጥቂት ግቦች ብቻ ይቀሩታል።
በአርሴናል ታሪክ በቻምፒዮንስ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎችን ስንመለከት፡-
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



